የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቀን 17/06/13 ዓ.ም በቁጥር የሠ/ቅ.ማ/836/13 በወጣው የተለያዩ ቅ/ፍ ጣቢያዎች የቅጥር ማስታወቂያ ላይ መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመዘገባችሁ
DOWNLOAD
የዜና ወኪል ቅጥር ማስታወቂያ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በተለያዩ የሀገረቱ ክልሎች ስማቸው ከታች በሰንጠረዡ በተዘረዘሩት ከተሞች የዜና ወኪል ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን/መስፈርቱን/ ከሚያሟሉት ውስጥ በፍሊራንስ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የቅጥር ማስታወቂያ
የቅጥር ማስታወቂያ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በተለያዩ ቅ/ፍ ጣቢያዎች ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡
Download PDF
የተለያዩ የቅጥር ማስታዎቂያዎች ጐንደርና ደብረ ማርቆስ
የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በቅርቡ የአማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1 እና የአማራ ኤፍ ኤም ደብረማርቆስ 95.1 አካባቢያዊ ስርጭት ይጀምራል።
በመሆኑም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ አመልካቾች እንዲወዳደሩ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጥሪ ያቀርባል።
ለሕብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Download