ክፍት የስራ ቦታ

ክፍት የስራ ቦታ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/731/15 በቀን 13/03/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለቪዲዮ ኤዲተር 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ማክሰኞ የካቲት 21/2015 ዓ/ም...

የቅጥር ማስታወቂያ

የቅጥር ማስታወቂያ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ አመልካቾች መካከል በቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ክሊክ በማድረግ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለመመዝገብ link Download

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1227/15 በቀን 25/05/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለጥቅማጥቅም ዲሲፕሊን መረጃና የስራ ስንብት የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀን አርብ የካቲት 17/2015 ዓ/ም በ3፡00 ሰት...

የፍሪላንስ ቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያለውን ክፍት የስራ መደብ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ አመልካቾች መካከል በቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ክሊክ በማድረግ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ እንዲሁም ቪዲዮውን ለማስገባት የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ Download ለመመዝገብ link https://t.me/ameconews

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/731/15 በቀን 13/03/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ የፓወር ሲስተም እና ኤር ኮንዲሽን ቡድን ቴክኒሻን 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን...

በብዛት የተነበቡ

ነጭመደበኛ
ነጭመደበኛ