ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የሚያስቃኝ ዐውደ ርዕይን ጎበኙ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንጦጦ የሥነ-ጥበብ ማዕከል የተዘጋጀውን የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን የሚያስቃኝ ዐውደ ርዕይ ጎብኝተዋል።
“ላሊበላ በእምነት የታነጸ" በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው ዐውደ ርዕይ...
“አሚኮ ታላቅ ራዕይ ያለው ለኅብረተሰብ ለውጥ የሚተጋ ታላቅ ተቋም ነው” አቶ ግርማ የሽጥላ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለታታሪና ምሥጉን ሠራተኞቹ ዕውቅና ሰጥቷል።
በዕውቅና ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ የሽጥላ፥ "አሚኮ ታላቅ ራዕይ ያለው ለኅብረተሰብ ለውጥ...
“የጥንካሬያችን ምንጭ ሕዝባችን ነው” የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት
ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሰራዊት ቀን ነገ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ይውላል።
ቀኑን አስመልክቶ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ባስተላለፈው መልዕክት "የጥንካሬያችን ምንጭ ሕዝባችን ነው" ሲል ገልጿል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
ሀገራችንና ተቋማችን የጀመሩት የሰራዊት ግንባታ አቅጣጫ...
የክልሎችን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ።
ሰኔ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሎች መካከል ያለውን የእርስ በርስ ግንኙነት በማጠናከር ለሰላም፣ ለልማትና ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የአጎራባች ክልሎች የጋራ ፎረም አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ።
የኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ የደቡብ ምዕራብ ህዝቦችና የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ህዝቦች...