“በሻምፒዮናው ለሀገራችን የተሻለ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጅተናል” አትሌቶች

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በላቲቪያ ሪጋ በሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና የተሻለ ውጤት ለማምጣት የሚያስችላቸውን ዝግጅት ማድረጋቸውን በሻምፒዮናው ላይ የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ገልጸዋል። በሻምፒዮናው ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ትናንት ማምሻውን...

ለማራቶን የዓለም ክብረወሰን ባለቤቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ አቀባበል ተደረገላት።

ባሕር ዳር: መስከረም 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበርሊን ማራቶን የዓለም ክብረወሰንን በማሻሻል ያሸነፈችው አትሌት ትዕግስት አሰፋ አቀባበል ተደርጎላታል። አትሌት ትዕግስት አሰፋ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ የበባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና...

በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የባሕር ዳር ከነማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ጨዋታ ዛሬ ይካሔዳል።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሊጉ መሪዎች መካከል የሚደረገው ተጠባቂው የ26ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬቅ ይካሄዳል። በሐዋሳ ስታዲየም ሊደረግ የነበረውና በከባድ ዝናብ ምክንያት በመቋረጡ ጨዋታው ለሌላ ቀን ተራዝሞ በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የቅዱስ ጊዮርጊስና...

ፋሲል ከነማ እና ዳሽን ቢራ አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ውል ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት አራዘሙ፡፡

አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳሽን ቢራ ከፋሲል ከነማ ጋር ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የ136 ሚሊየን ብር የስምምነት ውል ተፈራርመዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የገቢ ማስገኛ መርኃግብሮችን በጋራ እንደሚያዘጋጁ ተገልጿል። የክለቡ ውጤት እየታየም...

“ሉሲዎቹ ከቡሩንዲ ጋር የሚያደረጉት የደርሶ መልስ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ይካሄዳል” የኢትዮጵያ እግር ኳስ...

ባሕር ዳር: መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከቡሩንዲ ጋር የሚያደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ኢትዮጵያ በሜዳዋ የምታደርገውን ጨዋታ በአዲስ አበባ አበበ...

በብዛት የተነበቡ