በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድል ቀንቷታል፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሥራነሽ ይርጋ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ 2:21:28 በኾነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቃለች። አትሌት ሥራነሽ ይርጋ ዳኜን በመከተል ኬንያዊቷ አትሌት ሴሊ ቼፕየጎ ካፕቲች 2:21:55 በኾነ ሰዓት በመግባት...

“ተጠባቂው የማንቸስተር ሲቲ እና የሊቨርፑል ጨዋታ”

ባሕር ዳር: ሕዳር 14 /2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ማንቸስተር ሲቲ በ28 ነጥብ እየመራው ይገኛል፡፡ ሊቨርፑል ደግሞ በ27 ነጥብ በሁለተኛነት ይከተላል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ የ13ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ...

“የማዘውተሪያ ስፍራ ባለመኖሩ አስፓልት ላይ ለመጫወት ተገድደናል” ወጣቶች

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት መንግሥቱ አምላኩ ይባላል። የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ እና የባጃጅ አሽከርካሪ ነው። ወጣቱ እንደሚለው ሠርክ ጠዋት ላይ መነሻውን በተለምዶ "የተባበሩት" እየተባለ ከሚጠራው ሥፍራ አድርጎ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...

“ብራዚል በ2026 የዓለም ዋንጫ መሳተፏ አጠራጣሪ ኾኗል” አሶሼትድ ፕሬስ

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት በተካሄደው የደቡብ አሜሪካ ዞን የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ብራዚል ሽንፈት ገጥሟታል። ሪዮ ዲ ጄኔሮ በሚገኘው እና 78ሺህ 838 ተመልካች በሚይዘው ማራካኛ ስታዲየም ነው በአርጀንቲና አንድ ለ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከቡሪኪና ፋሶ ጋር ያደርጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በሞሮኮ በኤል-አብዲ ስታዲየም ከቡርኪና ፋሶ ጋር ጨዋታውን ያከናውናል። በጨዋታው የኢትዮጵያ ቡድን አረንጓዴ ማልያ፣ ቢጫ ቁምጣ እና ቀይ ካሶተኒ ይጠቀማል ሲል...

በብዛት የተነበቡ