ለብሔራዊ ቡድኑ ከተጠሩ ተጫዋቾች መካከል አምስቱ የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ካፍ አካዳሚ ማምሻውን ገብተዋል። ትናንት ማምሻውን የኮሮናቫይረስ ምርመራ ካደረጉ 36 የቡድኑ አባላት መካከል አምስቱ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። አምስቱም ራሳቸውን አግልለው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። የተቀሩት 31 የቡድኑ አባላት ማምሻውን የካፍ አካዳሚ ገብተዋል። ዛሬ...

የስፔን ላሊጋ ወደ ውድድር ተመልሷል፤ ሊዮኔል ሜሲም ግብ ማስቆጠር ጀምሯል፡፡

በኮፓ ኢጣልያ ደግሞ አቻ የተለያዬው ናፖሊ ለፍጻሜ ደርሷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት የኮሮናቫይረስ ሥርጭት በቁጥጥር ሥር ባይውልም የእግር ኳስ ውድድሮች መካሄድ እየጀመሩ ነው፡፡ የስፔን ላሊጋም ከሰሞኑ ወደ ውድድር ተመልሷል፡፡ የሊጉ መሪ...

የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ ከዓለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች።

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ በ9 ሜዳሊያ ከዓለም አንደኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የሩጫ ዓይነቶች በሁለቱም ፆታ 4 ወርቅ፣ 3 ብር እና 2 ነሃስ በድምሩ...

40ኛው የለንደን ማራቶን በሴቶች በኬንያዊዋ ብሪጅ ኮስጌ የበላይነት ተጠናቅቋል፡፡

በኮሮናቫይረስ የተራዘመው ማራቶን ዛሬ እየተካሄደ ነው፡፡ የሴቶቸ ውድድር በኬንያውያን የበላይነት ተጠናቅቋል፤ የወንዶች ውድድር ገና በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በ40ኛው የለንደን ማራቶን አንደኛ በመሆን ያሸነፈችው ኬንያዊዋ ብሪጌ ኮስጌ ስትሆን የገባችበት ሰዓት ደግሞ 2:18፡58 ነው፡፡ አሜሪካዊቷ ሳራ ሆል...

ትናንት ምሽት በተካሄደው የካራባዎ ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ በኢትሀድ ብሪቶን አልቢዮንን የጋበዘው ማንቸስተር ሲቲ...

ትናንት ምሽት በተካሄደው የካራባዎ ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ በኢትሀድ ብሪቶን አልቢዮንን የጋበዘው ማንቸስተር ሲቲ በከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ 9ለ0 አሸንፏል፡፡ የሲቲን ቀዳሚ ግብ ዲብሮይን በ5ኛው ደቂቃ...

በብዛት የተነበቡ