በቫሌንስያ የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2023 የቫሌንስያ ማራቶን ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ በሴቶችም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቅቀዋል። አትሌት ወርቅነሽ ደገፋ በ2:15:51 በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ አትሌት አልማዝ አያና ሁለተኛ እንዲሁም...

ሲሳይ ለማ በማራቶን ታሪክ ፈጣኑን አራተኛ ሰዓት አስመዘገበ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ረፋዱን በስፔኗ የባሕር ዳርቻ ከተማ ቫሌንሲያ በተደረገው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሲሳይ ለማ በድንቅ ብቃት የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል ጭምር ማሸነፍ ችሏል። የ2021 ሎንዶን ማራቶን አሸናፊው ሲሳይ ለማ...

“የካርድ ቀበኛው” ሰርጆ ራሞስ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእግር ኳስ ሕይወቱ ያላሳካው ድል የለም። የስፔን ላሊጋ፣ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ እና ሌሎች ዋንጫዎች በሪያል ማድሪድ አሳክቷል። ወደ ፈረንሳይ ተጉዞም የፈረንሳይ ሊግ አንድ ዋንጫን ተቋድሷል። ሀገሩ ስፔን በዓለም እና በአውሮፓ...

የሁለገቡ የስፖርት ሰው ሕልፈት

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቴረንስ ፍሬድሪክ ቬናብልስ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ጥር 6/1943 ኤሴክስ በተባለች ከተማ እንግሊዝ ውስጥ ተወለደ፡፡ ይህ ብላቴና የ13 ዓመት ልጅ ሳለ የእግር ኳስ ተጫዋች ለመኾን ሻተ፡፡ ይሕም የእግር ኳስ ፍቅር...

በ13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው መርሐ ግብር የአስቶንቪላ እና ቶተንሃም ጨዋታ ተጠባቂ ነው። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬ ውሎው ቶተንሃምን ከአስቶን ቪላ 11:00 ሲያገናኝ ፤ ኤቨርተን ከማንቸስተር ዩናይትድ ደግሞ ምሽት...

በብዛት የተነበቡ