ቢዝነስ ዜና : ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ)

https://www.youtube.com/watch?v=E3x5wYvkee0

“ብሪክስ የዓለም ምጣኔ ሃብታዊ ሥሪት ማርሽ ቀያሪ ክስተት ኾኗል” ሎውረንስ ፍሪማን

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ምዕራባዊያን የዘመን ቀመር 2009 ላይ በአራት ሀገራት የተቋቋመው ብሪክስ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ቻይና መሥራች ሀገራቱ እንደነበሩ ይነገራል፡፡ በተቋቋመ በዓመቱ ደግሞ ደቡብ አፍሪካን አካትቶ ተደራሽነቱን እስከ አፍሪካ...

ሰላምን በማጽናት የኢኮኖሚ እድገት እንዲመጣ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን በማጽናት የኢኮኖሚ እድገት እንዲመጣ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ገልጸዋል፡፡ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ሰላም...

ሰራዊቱ የኢኮኖሚ አቅሞ ለሌላቸው ነዋሪዎች ቤት የመሥራት እና የመጠገን ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጠናው የሚገኘው ሰራዊት በምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ ቦሌ ቀበሌ ለሚገኙ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤታቸውን በገንዘብ እና በጉልበት በመስራት ድጋፍ አድርገዋል ። በዕለቱ የተገኙት ኮሎኔል ጌትነት ጅራ...

የኢትዮጵያን የምርጫ ሥርዓት ለማጠናከር የሚውል የ30 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈረመ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የምርጫ ሥርዓት ለማጠናከር የሚውል የ30 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ኢትዮጵያ ዘላቂ ዲሞክራሲን ለማስፈን የሚያስችላትን የምርጫ ሥርዓት እንድታጠናክር ለማግዝ የሚውል የ30 ነጥብ 2 ሚሊዮን...

በብዛት የተነበቡ