“በዓለም ባንክ የ58 ሚሊዮን ብር ድጋፍ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ነው” የሸዋሮቢት ከተማ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢው የሚፈጠሩ ተደጋጋሚ የሰላም እጦቶች በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ሥራዎች እቅድ አፈጻጸም ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠሩ ስለመኾናቸው የሸዋሮቢት ከተማ አሥተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ ኢሳያስ ዋጋው...

ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሠራቸው የማነቃቂያ ሥራዎች የሚበረታቱ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሠራቸው የማነቃቂያ ሥራዎች የሚበረታቱ መሆናቸውን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገልጿል። ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከግል ዘርፉና ከኢንዱስትሪው...

“ባለፉት 9 ወራት ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል” የሥራና ክህሎት...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር መቻሉን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከ3 ሚሊየን በላይ ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር አቅዶ ከ2 ነጥብ...

“በ2015/16 ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ አቅደን እየሠራን ነው፡፡” የኦሮሞ ብሔረሰብ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2015/16 የሰብል ልማት የምርት ዘመን ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ አቅዶ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል። በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋ ጨፋ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት የ2015/16...

“ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ600 በላይ ባለሀብቶች ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ የብድር ተጠቃሚ አድገናል” የአማራ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብድር አቅርቦት አለመመቻቸት በሥራቸው ላይ ፈተና እንደኾነባቸው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሃብቶች ማንሳታቸውን ጠቅሰን መዘገባችን ይታወሳል። ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የካልሚ የዘይት ፋብሪካ እና...

በብዛት የተነበቡ