ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ልማት በይነ መንግስት ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ኢጋድ የቀጠናውን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያደርገው ጥረት፣ ኢጋድ እና አሜሪካ ስትራቴጂካዊ አጋርነትን ለማጠናከር...
ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በልማት እና የዴሞክራሲ ግንባታ ሥራዎች እና መሰል ጉዳዮች ላይ መከሩ።
ባሕርዳር: መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በልማት እና የዴሞክራሲ ግንባታ ስራዎች እና መሰል ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና...
አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
አቶ ደመቀ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በተለያዩ ጉዳዮች...
የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2023 የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ መጀመሩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በጉባኤው ለአፍሪካ አባል ሀገራት ኤጀንሲው የሚያደርገውን ድጋፍና የቴክኒካዊ ትብብር አተገባበር ገምግሞ የቀጣይ አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ...
ኢትዮጵያ ከዓለም ቱሪዝም ድርጅት ሽልማት ተቀበለች።
ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) UNWTO በጎጃም የሚገኘውን የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም መንደር ውድድር አሸናፊ አድርጎ መርጧል::
ሽልማቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ስለሺ ግርማ ከጮቄ ሙሉ ኢኮ ሎጅ ተወካዮች...