“በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እየተሠጠ ያለው የመርከበኞች ስልጠና ኢትዮጵያ የተማረ ሰው ወደ ውጭ እንድትልክ አስችሏታል”...
ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የማሪታይም አካዳሚ ለ20 ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 39 ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፍሬው ተገኝ (ዶ.ር) ለተመራቂዎቹ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት...
በመስኖ ከለማው ስንዴ የተሻለ ምርት እንደሚጠብቁ የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ።
ደሴ :መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ አሥተዳደር ዞን በአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ አርሶ አደሮች በአካባቢው ተዘርቶ የማያውቀውን የስንዴ ዘርን ለመጀመሪያ ጊዜ የሞከሩት ባሳለፍነው 2014 ዓ.ም ላይ ነው።
በርካታ አርሶ አደሮች በአካባቢው ተሞክሮ...
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች የውይይት መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የተሳተፉበት "ድሎችን የማጽናትና ፈተናዎችን የመሻገር ወቅታዊና ታሪካዊ የአመራር ተልዕኮ" በሚል ርዕስ ነው ውይይቱ እየተካሄደ የሚገኘው።
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ...
የጥጥ ምርት የገበያ ትስስር ባለመኖሩ ለኪሳራ መዳረጋቸውን በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚገኙ ባለሀብቶች...
ሁመራ :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሰሊጥ ፣ ጥጥ ፣ ማሽላና ማሾ በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል በዋናነት ይጠቀሳሉ ። በዞኑ በ2014/2015 የምርት ዘመን ከ4 መቶ 40 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የተበጀተላቸው የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መኾኑን የዞኑ መስኖና...
ደብረ ብርሃን :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመምሪያው ኀላፊ ችሮታው አስፋው ለአሚኮ እንደተናገሩት የመስኖ ፕሮጀክቶቹ እስከ ሁለት ዓመት በሚወስድ ጊዜ ተገንብተው ይጠናቀቃሉ ብለዋል።
በዞኑ ሞጃና ወደራ ወረዳ አይሶፌ ቀበሌ በ280 ሚሊዮን ብር የመስኖ ካናል ለመገንባት ሥራ...