የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከጎንደር ቀጣና ባለድርሻ አካላት ጋር የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።
ጎንደር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸምን ከጎንደር ቀጣና ባለድርሻ አካላት ጋር እየገመገመ ነው። በግምገማ መድረኩ ባጋጠመው የጸጥታ ችግር ምክንያት ከሌላው ጊዜ በባሰ የክልሉ የትምህርት ሥራ ችግር ላይ...
ግጭቶች ሁሌም መቋጫቸው ውይይት ነውና ተጨማሪ ጥፋት ከመድረሱ በፊት ምክክር ይቅደም።
እንጅባራ: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ በግጭቱ ምክንያት የደረሰውን ጉዳት የሚያሳይ "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም...
“አማራ ኤፍ ኤም ባሕር ዳር 96 ነጥብ 9 ሕዝብ በቀጥታ የሚነጋገርበት፤ የመፍትሄ ሃሳቦችንም የሚያፈልቅበት...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን" በሚል የአገልግሉት መመሪያው የሚታወቀው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን መረጃዎችን ወደ ሕዝብ ከሚያደርስባቸው ጣቢያዎች መካከል አማራ ኤፍ ኤም ባሕር ዳር 96 ነጥብ 9 አንዱ ነው።
ጣቢያው ልክ...
”የተስተጓጎለውን የትምህርት ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን በመሥራት ማካካስ አለብን” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ደሴ: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከዞን እና ወረዳ መሪዎች፣ ርእሰ መምህራን፣ ሱፐርቫይዘሮች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በደሴ ከተማ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ...
”ፋይዳ” ዲጂታል መታወቂያ እና ፋይዳው፦
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ፋይዳ" ተብሎ የሚጠራው ዲጂታል መታወቂያ ለዜጎች መሰጠት ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡ በኢትዮ ቴሌኮም በኩል ይደረግ የነበረው ምዝገባ እና የመታወቂያ መስጠት አኹን ላይ አገልግሎቱን በባንኮች እና በወኪል ግለሰቦች በኩልም ምዝገባ እየተካሄደ...








