ግብረገብነትን ከጥበብ ያዋሃደው የእውቀት ፍኖት- አብነት

ፀሀይዋ ደመናውን በግማሽ ገርስሳ ጮራዋን ፈንጥቃ በቤቴ መስታወት ላይ አንፀባርቃለች፡፡ ከእንቅልፌ ስነቃ የፀሀይዋን ድምቀት በማየት የረፈደ መስሎኝ በፍጥነት ተነሳሁ፡፡ ሰአቴን ስመለከት ከጠዋቱ 1፡00 ሆኗል፡፡ ወደ ቤተክርስቲያን ለመሄድ በፍጥነት ለባበስኩና ወደ ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል...

የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ኾነ።

የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ተራዝሞ የቆየው የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መኾኑን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዝናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። በመጀመሪያ ዙር የተሰጠው የ12ኛ ክፍል የሥነዜጋና ሥነምግባር ትምህርት የፈተና...

ግብረ ገብነት ምን ላይ ነው?

  ባሕር ዳር ጥር 5/2012ዓ.ም (አብመድ) በማንኛውም ኅብረተሰብ ውስጥ የእያንዳንዱ ሰው ድርጊት ወይም ጠባይ የሚገመገምበት ግብረገባዊ እሴት እንዳለ ይነገራል። እነዚህ የግብረገብ እሴቶች በነባራዊ ሁኔታዎች አስገዳጅነት የተፈጠሩ እንጅ በሰዎች ነፃ ምርጫ የተገኙ እንዳልሆነም የተለያዩ ሰነዶች ያስረዳሉ። የሰው ልጅ...

ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሰጣቸው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሰጣቸው። ዛሬ በተካሄደ ስነስርዓት ፥ ውጊያ ለመሩ ፣ ሀይል ለመሩ ፣ ድልና ውጤት ላስገኙ ከፍተኛ የጦሩ...

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ስምንት የመንገድ ፕሮጀክቶችን የኮንትራት ስምምነት ተፈራረመ።

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ስምንት የመንገድ ፕሮጀክቶችን የኮንትራት ስምምነት ተፈራረመ። ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) በተያዘው 2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የ13 የመንገድ ፕሮጀክቶች የኮንትራት ስምምነት መፈራረሙን ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ አስታውቋል። በበጀት ዓመቱ በ43...

በብዛት የተነበቡ