ራስ ሚካኤል “አባ ሻንቆ”

ራስ ሚካኤል “አባ ሻንቆ” ባሕር ዳር ፡ ጥር 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) ራስ ሚካኤል በፈረስ ስማቸው “አባ ሻንቆ” እየተባሉ ይታወቃሉ፡፡ በወሎ ዩኒቨርስቲ በታሪክ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር እና “ሚካኤል፡ ንጉሠ ወሎ ወ ትግሬ” መጽሐፍ ጸሐፊ ዶክተር...

አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመሥራች ጉባኤውን በውክልና ለማካሄድ መወሰኑን አደራጅ ኮሚቴው ገለፀ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) ባንኩ ምስርታ ጉባኤውን በውክልና ማካሔድ የወሰነበት ዋና ምክንያት የአባላቱ ቁጥር በጣም ከፍተኛ በመሆኑ እና ወቅቱም በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጉባዔ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ ነው ብሏል። የውክልና አሰጣጡ ከህዳር 1 እስከ...

የቅራቅርንና የማይጸብሪን የጦር ግምባር በመምራት ድል ያደረጉት የ33ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ኮሌኔል አለምነው...

የቅራቅርንና የማይጸብሪን የጦር ግምባር በመምራት ድል ያደረጉት የ33ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ኮሌኔል አለምነው ሞላ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ። ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) አሸባሪው ትህነግ በሀገርና በመከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰውን ክህደት በመመከት የጁንታውን ከፍተኛ...

“የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በርካታ ትምህርቶች የተገኙበት ነበር” ትምህርት ሚኒስቴር

ጥቅምት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች መሰጠቱ በርካታ ትምህርቶች የተገኙበት እንደነበር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በአግባቡ ከተመሩ፣ ከቆረጡና ጥረት ካደረጉ የትኛውንም ተልዕኮ መወጣት እንደሚችሉ ያየንበት...

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተሳካ ሮኬት አስወነጨፈ።

ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስተኛው ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደበው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የአፄ ቴዎድሮስን የዕውቀት ጥያቄ የመመለስ ራዕይ አንግቦ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው የአፄ ቴዎድሮስን 154ኛ ዝክረ ሰማእት ምክንያት በማድረግ አሞራ ገደል በተባለ ሥፍራ...

በብዛት የተነበቡ