ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 4 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ከቆዳና የቆዳ ውጤቶች እንዲሁም የቁም እንሰሳት ንግድ ዝቅተኛ ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በያዝነው በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት ከወጪ ንግድ 3 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶእንደነበር የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ አፈፃፀሙ ደግሞ...

አማራ ባንክ በሀገር አቀፍ ፈተና ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ወጭ እንደሚሸፍን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባንክ ማኀበረሰባዊ አገልግሎቱን ለማስፋት በዘንድሮው ዓመት በሀገር አቀፍ ፈተና በመላ ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው በወር 750 ብር እየከፈለ እንደሚያስተምር አስታውቋል። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ...

የኢትዮጵያ ሰላምና ልማት እንዲረጋገጥ በልማት አጋርነቱ እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ ገለጸ።

መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ የአፍሪካ ዳይሬክተር ታውፊላ ንያማድዛቦ (ዶ.ር) ከገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ ከፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)፣ ከጤና ሚኒሰትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ጋር የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሚሰጠው ድጋፍ ስለሚጠናከርበትና...

የጋሞ የአብሮነት እና የሰላም አባቶች በጎንደር!

የጋሞ የአብሮነት እና የሰላም አባቶች እና ወጣቶች ጎንደር ገብተዋል፤ ደማቅ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል፡፡ ፎቶ፡- በኃይሉ ማሞ

“ኢትዮጵያ፡ ምድረ ቀደምት” የትውውቅ መርኃ ግብር በዶሃ ተካሄደ፡፡

“ኢትዮጵያ፡ ምድረ ቀደምት” የትውውቅ መርኃ ግብር በዶሃ ተካሄደ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዶሃ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ የኢትዮጵያን የባህል እሴቶች እና የቱሪዝም ሃብቶች የሚያስቃኝ “ኢትዮጵያ፡ ምድረ ቀደምት” የተሰኘ መርኃግብር አካሂዷል። በኳታር ዶሃ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣...

በብዛት የተነበቡ

ነጭመደበኛ
ነጭመደበኛ