ሎሬት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብዝሃ ሕይወት ሳይንቲስትነት አንቱታን ያተረፉት ሎሬት ዶክተር ተወልደብርሃን ገብረእግዚአብሔር ባደረባቸው ሕመም በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪ እና ተከራካሪ የነበሩት ዶክተር ተወልደብርሃን ገብረእግዚአብሔር ከአባታቸው ከቄስ ገብረእግዚአብሔር...

“የረመዷን ፆም ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ፣ ካልሆነ ግን ከነገ በስቲያ ይጀምራል” የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዷን ፆም ማክሰኞ (ዛሬ) ጨረቃ ከታየች ረቡዕ (ነገ)፣ ካልኾነ ግን ሐሙስ (ከነገ በስቲያ) እንደሚጀምር የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ፍርድ ቤቱ የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዷን...

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎችን በአግባቡ መከወን የሚያስችል መዋቅር ለማጠናከር ከስምምነት...

ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወር አፈፃፀም ላይ ባካሄዱት ውይይት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎችን በአግባቡ መከወን የሚያስችል መዋቅር ለማጠናከር ከስምምነት ደርሰዋል። አመራሮቹ በፓርቲው የስድስት ወራት አፈፃፀም ላይ ሲያካሂዱ የነበረውን...

“በዘንድሮ የትምህርት ዘመን አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በከፊል ተግባራዊ ይሆናል”ትምህርት ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መስከረም 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ ሀገራዊ ሥርዓተ ትምህርት በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ሙሉ ለሙሉ፤ ከ9 እስከ 10ኛ ክፍል ደግሞ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሙከራ ትግበራ የሚደረግ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር...

በብዛት የተነበቡ

ነጭመደበኛ
ነጭመደበኛ