‹‹ዘመናዊ ስልጣኔ የገባው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ንጉስ ነበር።›› ፕሮፌሰር ዶናልድ ክራሚ

ከንግስና በፊት ካሳ ኃይሉ፣ በጦር ስማቸው መይሳው ካሳ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ እና በንግስና ስማቸው ደግሞ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ይባላሉ።  ሥራዎቻቸውን ዘመን ከማይሽራቸው ጥቂት ጥበበኛ መሪዎች ውስጥ አንዱ ናቸው ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ። ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ...

የክልል ቢሮዎችና የተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊነት ምደባ መረጃ!

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ለምክትል ቢሮ ኀላፊነት እና ለ ርእሰ መሥተዳድር ተጠሪ ተቋማት የኃላፊነት ቦታዎች የሥራ ምደባ ተሰጥቷል፡፡ በነዚህ የሥራ ምደባዎች ከ 50 በመቶ በላይ አዲስ እንዲሁም ለምክትል ቢሮ ኃላፊነት ቦታዎች ደግሞ 30 በመቶ ሴት...

በዛሬው እለት የማዕረግ እድገት ያገኙ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች ዝርዝር።

የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሿሚ 1. ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለልቻ የጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች 1. ሌ/ጀነራል አበባው ታደሰ አስረስ 2. ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ቡታ 3. ሌ/ጀነራል ሐሰን ኢብራሂም ሙሳ 4. ሌ/ጀነራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና የሌ/ጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች 1....

“ዝምተኛ ጀግኒት” ሴት የአማራ ፋኖ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) ክንደ ብርቱ፣ አልሞ ተኳሽ፣ ብዙ በማውራት ሳይሆን በተግባር ጠላትን የምታሸብር፣ ወጣት የሴቶች ጀግና የአማራ ፋኖ ታድላ ስማቸው ትባላለች። በአሁኑ ወቅት ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ...

የቅራቅርንና የማይጸብሪን የጦር ግምባር በመምራት ድል ያደረጉት የ33ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ኮሌኔል አለምነው...

የቅራቅርንና የማይጸብሪን የጦር ግምባር በመምራት ድል ያደረጉት የ33ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ኮሌኔል አለምነው ሞላ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ። ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) አሸባሪው ትህነግ በሀገርና በመከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰውን ክህደት በመመከት የጁንታውን ከፍተኛ...

በብዛት የተነበቡ

ነጭመደበኛ
ነጭመደበኛ