“መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ ቢደረጉም ዋጋቸው ቀንሶ ወደ ማኅበረሰቡ መድረስ አልቻሉም” ...

አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ ባለው እጥረትና የዋጋ ንረት ምክንያት መንግሥት ምርቱን ለማቅረብና በተሻለ ዋጋ ተደራሽ ለማድረግ “የፍራንኮ ቫሉታ” አሠራርን ዘርግቷል። “ፍራንኮ ቫሉታ” አንድን ምርት በሙሉ ወይንም በከፊል ከቀረጥ...

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ውይይቱን የጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸውን ላጡት ለፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አባል ለአቶ ግርማ የሺጥላ የህሊና ፀሎት በማድረግ ነው። ኮሚቴው በሚኖረው ቆይታ በሀገራዊ እንዲሁም በፓርቲያዊ...

“ለዘንድሮው የዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና በቂ ዝግጅት እያደረኩ ነው ” ትምህርት ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዘንድሮ ለሚሰጠው የዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና በቂ ዝግጅት እያደረኩ ነው አለ የትምህርት ሚኒስቴር፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት...

ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈጸመውን ማጭበርበር ለመካለከል የቀረበው አዋጅ ጸደቀ

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈጸመውን ማጭበርበር ለመከላከል የቀረበውን አዋጅ አጽድቋል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና...

“ለከፍተኛ ሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚያጋልጠው እና በሕገ ወጥ ደላሎች አሳለጭነት የሚከናወነውን ሕገ ወጥ የሰዎች...

አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ፍትሕ ቢሮ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትሕ ቢሮ ጋር በመኾን በሰው የመነገድ ድርጊት እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር አጠቃላይ...

በብዛት የተነበቡ