የአፍሪካ ኅብረትና የኢጋድ መሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

መስከረም: 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ለ2016 አዲስ ዓመት ለመላ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት በማስመልከት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት...

“ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ያስፈልገዋል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ እንዲደረግበት ጥሪ አቀረቡ። 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በኒው ዮርክ ከተማ መካሄዱን ቀጥሏል። ከጉባኤው ጎን ለጎን የዘላቂ...

በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ስር የሚገኙ 81 ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ ዛሬ ጀመሩ።

ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ስር በሚገኙ ሁሉም የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ ዛሬ ተጀምሯል። በከተማ አሥተዳደሩ ከቅድመ መደበኛ እስከ አጠቃላይ ሁለተኛና መሰናዶ ያሉ 81 ትምህርት...

«የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ ሊሆን...

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ እንዲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ። አቶ ደመቀ ይህን...

“ከግጭት አዙሪት ወጥቶ ወደ ሰላም ከፍታ ለመሻገር የሁላችን ርብርብ እና መደማመጥ ያስፈልጋል” ኮሎኔል ኤፍሬም...

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሁለንተናዊ እና ዘላቂ ሰላም ለመገንባት የሁሉንም ርብርብ ይጠይቃል" በሚል መሪ ሀሳብ በባሕርዳር ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተስፋሁን ድረስ በመድረኩ...

በብዛት የተነበቡ