የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለትግራይ ወጣቶች እና ሚሊሻ ጥሪ አቀረበ።

የህወሓት ጁንታ ኢትዮጵያን ለማፍርስ ማሣሪያ ያደረጋቸው የትግራይ ወጣቶች እና ሚሊሻ በሰላም እጃቸውን እንዲሰጡ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጥሪ አድርጓል። የሠራዊቱ ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የአሸባሪው ጁንታ ጥቂት መሪዎች ባላቸው ስግብግብ የሥልጣን ፍላጎት እና ከሕግ ተጠያቂነት ለመዳን ሲሉ...

“ዝምተኛ ጀግኒት” ሴት የአማራ ፋኖ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) ክንደ ብርቱ፣ አልሞ ተኳሽ፣ ብዙ በማውራት ሳይሆን በተግባር ጠላትን የምታሸብር፣ ወጣት የሴቶች ጀግና የአማራ ፋኖ ታድላ ስማቸው ትባላለች። በአሁኑ ወቅት ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ...

‹‹ዘመናዊ ስልጣኔ የገባው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ንጉስ ነበር።›› ፕሮፌሰር ዶናልድ ክራሚ

ከንግስና በፊት ካሳ ኃይሉ፣ በጦር ስማቸው መይሳው ካሳ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ እና በንግስና ስማቸው ደግሞ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ይባላሉ።  ሥራዎቻቸውን ዘመን ከማይሽራቸው ጥቂት ጥበበኛ መሪዎች ውስጥ አንዱ ናቸው ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ። ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ...

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉን ሕዝብ ሁለንተናዊ እድገት፣ ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ የተቀናጀ አሳታፊ እና ሁሉን አቀፍ የሆነ ርብርብ እያደረገ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ክልላችን ቀድሞ ከነበረበት የጦርነት ዳፋ ፈጥኖ ለመውጣት የሚያስችሉ የመልሶ ግንባታ፣ ወትሯዊ የልማትና...

የክልል ቢሮዎችና የተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊነት ምደባ መረጃ!

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ለምክትል ቢሮ ኀላፊነት እና ለ ርእሰ መሥተዳድር ተጠሪ ተቋማት የኃላፊነት ቦታዎች የሥራ ምደባ ተሰጥቷል፡፡ በነዚህ የሥራ ምደባዎች ከ 50 በመቶ በላይ አዲስ እንዲሁም ለምክትል ቢሮ ኃላፊነት ቦታዎች ደግሞ 30 በመቶ ሴት...

በብዛት የተነበቡ