የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ ከዓለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች።

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ በ9 ሜዳሊያ ከዓለም አንደኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የሩጫ ዓይነቶች...

ፋሲል ከነማ እና ዳሽን ቢራ አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ውል ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት አራዘሙ፡፡

አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳሽን ቢራ ከፋሲል ከነማ ጋር ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የ136 ሚሊየን ብር የስምምነት ውል ተፈራርመዋል፡፡ ከዚህ...

ለተሰንበት ግደይ በ5 ሺህ ሜትር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች።

ትናንት በስፔን ቫሌንሻ በተደረገ የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ለተሰንበት ግደይ ለ12 ዓመታት በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፋለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር)...

የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2013ዓ.ም (አብመድ) በ2012ዓ.ም በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተሰረዘው የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የ2013ዓ.ም የውድደር ዘመን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ሸር ካምፓኒ በኮሮናቫይረስ...