618 የምርጫ ውጤት ወደ ማዕከል መድረሱን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

0
113

618 የምርጫ ውጤት ወደ ማዕከል መድረሱን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ
618 የምርጫ ውጤት ወደ ማዕከል ደርሷል ብለዋል፡፡ እስካሁን 160 በሚሆኑ የምርጫ ክልሎች ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታ
ማቅረባቸውንም በመግለጫቸው ጠቅሰዋል፡፡ ቦርዱ የቀረቡትን አቤቱታዎች በተፋጠነ ሁኔታ እንደሚያይ ገልጸዋል፡፡ በቀረቡት
አቤቱታዎችም ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ቦርዱ መወያየቱንም አንስተዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here