ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ለተገኘው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

0
32

ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ለተገኘው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በጽሕፈት ቤታቸው የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባጋሩት ጽሑፍ እንዳሉት የኢትዮጵያ ልጆች አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የብር፤ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ የነሐስ ሜዳልያዎች ባለቤት አድርገውናል።

በተገኘው ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን ብለዋል።

በቀሪ ውድድሮች አትሌቶች መልካም ዕድል እንዲገጥማቸውም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here