ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

1927

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1157/2015 በቀን 10/05/2015 ዓ.ም በወጣው
የቅጥር ማስታወቂያ ለደሴ ኤፍ ኤም ሪፖርተር 1 እና ፕሮሞሽንና ገበያ ልማት ባለሙያ የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ማክሰኞ የካቲት 21/2015 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት በመሆኑ ደሴ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

Dowonload

ዝርዝሩን ይመልከቱ