ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከናይጄሪያ እና ዚምባቡዌ ፕሬዚዳንቶች ጋር በኹለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።

0
41

ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ሙሐማዱ ቡሃሪ እና ከዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋዋ ጋር በኹለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።

መሪዎች ውይይቱን ያካሄዱት ከ35ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ነው።

በውይይታቸውም ትብብራቸውን ለማጠናከር ቁርጠኞች መኾናቸውም ተገልጿል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/