ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጀርመኑ ቻንስለር ኦላፍ ሹልዝ ጋር ተወያዩ።

0
71

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፤ “ከኦላፍ ሹልዝ ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽና የጋራ ጉዳዮች ላይ ስላደረግነው ጠቃሚ ምክክር አድናቆቴ ይድረስ” ብለዋል።

ኢትዮጵያ እስካሁን ጀርመን ያደረገችላትን የልማት ድጋፍ የምታደንቅ ሲሆን፣ ትብብራችንም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጽኑ እምነት አላት ሲሉም አስታውቀዋል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/