ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

0
43

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በ10 ሺህ ሜትር ሩጫ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘቷ እንኳን ደስ አለን ማለት እወዳለሁ” ብለዋል።

ለቀሩት ተወዳዳሪዎቻችንም መልካም ዕድል እመኛለሁ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች በማለፍ ድል ማስመዝገቧን ትቀጥላለች ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here