ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ጥያቄዎች ነገ ማራሪያ ይሰጣሉ፡፡

0
70

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ ልዩ ስብሰባውን ነገ ሊያካሂድ ነው፡፡

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚደረገው የዕለቱ ልዩ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) በተገኙበት ነው የሚካሄደው፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here