ጀግኖች የፋኖ አባላት ደም ለገሱ።

0
100

ወልድያ: ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች የፋኖ አባላት በወልድያ ከተማ ደም ለግሰዋል።

እድሜውና የጤና ኹኔታው የሚፈቅድለት ማንኛውም ሰው ደም ለወገኑ ይለግስ ዘንድ ጀግኖች የፋኖ አባላት ጥሪ አቅርበዋል።

አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን ደምስሰን ያልጨረስን በመሆኑ ትግላችን ይቀጥላል ብለዋል። የፋኖ አባላቱ ያደረጉት የደም ልገሳ ለወላድ እናት ደርሶ እናትና ልጅን እንደሚታደግ ስናስብም ሐሴት ይሰማናል ነው ያሉት።

የደም ልገሳ ቀን በወልድያ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

ዘጋቢ:- ካሳሁን ኃይለሚካኤል -ከወልድያ

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/