ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ።

18
ነጭመደበኛ
ነጭመደበኛ
ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ልማት በይነ መንግስት ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ኢጋድ የቀጠናውን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያደርገው ጥረት፣ ኢጋድ እና አሜሪካ ስትራቴጂካዊ አጋርነትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከአንቶኒ ብሊንከን ጋር ምክክር ማድረጋቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!