የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

2144
ነጭመደበኛ
ነጭመደበኛ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/731/15 በቀን 13/03/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ኮምፒዩተር ቴክኒሻን/ኮምፒዩተር ኦፊሰር/ካሬር/ የሥራ መደብ በኦን ላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች መስፈርቱን ያሟላችሁ መሆኑን እያሳወቅን፤

ዝርዝሩን ይመልከቱ

Download