የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/731/15 በቀን 13/03/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለቪዲዮ ኤዲተር 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ማክሰኞ የካቲት 21/2015 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት በመሆኑ ባሕር ዳር አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡