“የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ሕዝብ የመሰረተ ልማት ተጠቃሚ እንዲሆን የፌዴራል መንግሥት ኀላፊነቱን ይወጣ” የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የሰላምና ደኅንነት መምሪያ ኅላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

0
128

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ የሰላም እና ልማት ማኅበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት እና ፍትሐዊ የመሰረተ ልማት ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ከአካባቢው ተወላጆች ጋር በአዲስ አበባ እየመከረ ነው።

ዘጋቢ:–አንዷለም መናን

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/