የክልል ቢሮዎችና የተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊነት ምደባ መረጃ!

2107
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ለምክትል ቢሮ ኀላፊነት እና ለ ርእሰ መሥተዳድር ተጠሪ ተቋማት የኃላፊነት ቦታዎች የሥራ ምደባ ተሰጥቷል፡፡
በነዚህ የሥራ ምደባዎች ከ 50 በመቶ በላይ አዲስ እንዲሁም ለምክትል ቢሮ ኃላፊነት ቦታዎች ደግሞ 30 በመቶ ሴት አመራሮች የሥራ ኃላፊነት ምደባዎች ተሰጥተዋል፡፡
በዚህም መሰረት ፤-
1 ገቢያ ተስፋ ደሌ በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአደረጃጃት ረዳት አማካሪ
2 ዘሪሁን ፍቅሩ መላኩ(ዶ/ር) በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የህዝብ ግንኙነት ረዳት አማካሪ
3 ጥላሁን ወርቅነህ ተክሌ በም/ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የር/መ/ሩ የአደረጃጀት ረዳት አማካሪ
4 እመቤት ምትኩ መንግስቱ ሲቪል ሰርቢስ ኮሚሽን ም/ኃላፊ
5 ዝና ጌታቸው መለሰ ሴ/ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ም/ቢሮ ኃላፊ
6 ዶ/ር አያሌው አባተ ቢሻው ፍትህ ቢሮ ምከትል ቢሮ ኃላፊ
7 አወቀ ዘመነ ጎሹ የስራና ክህሎት ስልጠና ምክትል ቢሮ ኃላፊ
8 ምሳየ መኮነን አስፋው የስራና ክህሎት ስልጠና ምክትል ቢሮ ኃላፊ
9 አማረ አለሙ ቢተው የስራና ክህሎት ስልጠና ምክትል ቢሮ ኃላፊ
10ቃልኪዳን ሽፈራው አበጋዝ ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
11 ዶ/ር አልማዝ ጊዜው ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
12 ዶ/ር ጋሹ ክንዱ አካል ጤና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ
13 አብዱከሪም መንግስቱ ይማም ጤና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ
14 እብሬ ከበደ አሊ መሬት አስተዳዳር ምክትል ቢሮ ኃላፊ
15 ሰይፉ ሰይድ ይማም መሬት አስተዳዳር ምክትል ቢሮ ኃላፊ
16 ብርቱካን ሲሳይ እንየው መሬት አስተዳዳር ምክትል ቢሮ ኃላፊ
17 ዶ/ር ለማ ንጉሴ ዘርጋው ገንዘብ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
18 አደራጀው ካሴ አስፋው ገንዘብ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
19 ፍሬህወት በሪሁን ተሰማ መንገድ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
20 ተሾመ ፈንታው ወልዴ ወጣትና ስፖርት ምክትል ቢሮ ኃላፊ
21 ተፈሪ ካሳ መንግስቴ ወጣትና ስፖርት ምክትል ቢሮ ኃላፊ
22 ተፈሪ ታረቀኝ ታፈሰ ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
23 ፈንታው ፈጠነ ወ/እሩፋኤል የንግድ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
24 አበባ ጌታሁን ፈረደ ማእድን ቢሮ ምክትል ምክትል ቢሮ ኃላፊ
25 ታምራት ደምሴ አወቀ ማእድን ቢሮ ምክትል ምክትል ቢሮ ኃላፊ
26 አሰፋ ሲሳይ ተሾመ ከተማና መሰረት ልማት ም/ቢሮ ኃላፊ
27 ኢብራሂም ሙሃመድ እንድሪስ ከተማና መሰረት ልማት ም/ቢሮ ኃላፊ
28 ተሾመ አግማስ አለሙ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ም/ ኃላፊ
29 ጥላሁን ሽመልስ ተገኘ የውሃና ኢነርጂ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
30 አየልኝ መሳፍንት ሽፈራው የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ
31 ኤርሚያስ መኮንን ተገኜ የቱሪዝም ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
32 . አጀበ ስንሻው : ግብርና ቢሮ ም/ኃላፊ
33 . መኳንንት አደመ: ትምህሮት ቢሮ ም/ኃላፊ
34 . ሙላው አበበ: ትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊ
35 . ወንድወሰን አቢ: ትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊ
36 . መሰረት አዱኛ : ገንዘብ ቢሮ ም/ኃላፊ
37 .ሰላማዊት አለማየሁ : ሴ/ህ/ማህበራዊ ጉዳይ ም/ቢሮ ኃላፊ
38 .ዶ/ር ህይወት ደበበ: የጤና ቢሮ ም/ኃላፊ
39 . ህሊና መብራቱ : ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ም/ኃላፊ
40 .ሽታው አዳነ : የር/መስተዳደሩ ህዝብ ግንኙነት ረዳት አማካሪ
41 . ክብረት ሙሃመድ: ገቢዎች ቢሮ ም/ኃላፊ
42 . ፍቅረማርያም ደጀኔ: ገቢዎች ቢሮ ም/ኃላፊ
43 . ዝጋለ ገበየሁ: ፍትህ ቢሮ ም/ኃላፊ
44 . ዮሃንስ አማረ: የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ም/ቢሮ ኃላፊ
45 . ትልቅጤና ወንድም: ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ም/ኃላፊ
46 . ኮማንደር መንገሻ አውራሪስ: ሰላምና ጸጥታ ም/ቢሮ ኃላፊ
47. እሱባለው መለሰ: የስራ አመራር እንስ/ም/ኃላፊ
48. ዶ/ር ሳሌ አያሌው ረዴ: የአብክመ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ኃላፊ
49. መላኩ ጥላሁን: የአብክመ ሳይንስና ቴክ/ም/ኃላፊ
50. ሀብታሙ ሞገስ: የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኃላፊ
51. ቀለሙ ሙሉነህ: የመንገድ ቢሮ ም/ኃላፊ
52. ዘላለም ልጃለም: የምግብ ዋስትና እና አ/መ ኮሚሽን ኮሚሽነር
53. እታገኝ አደመ: የምግብ ዋስ/አ/መ/ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር
54. በለጠ ጌታነህ: የግብርና ጥራትና ደህንነት ባለስልጣን ም/ኃላፊ
55.ጌትነት አማረ: የህብ/ስራ ማህ/ጽ/ቤት ም/ኃላፊ
56.ሽቤ ክንዴ: የመሬት ይዞታ ምዝገባና ማረጋገጫ ባለስልጣን ኃላፊ
57.ዶ/ር ጥላየ ተ/ወልድ: የግብርና ምርምር ኢንስቲቱት ዋና ዳሬክተር
58. ዶ/ር ኤርሚያስ አባተ:የግብርና ምርምር ኢንስቲቱት ምክትል ዳሬክተር
59 ደግሰው መለሰ:የሙህራን ድጋፍና ክትትል ዘርፍ ኃላፊ
60 . ተፈሪ ካሳሁን: የሚሊሻ ጽ/ቤት ም/ኃላፊ
61. መሰሉ ብርሃኑ: የሴቶች አማካሪ
62. እሌኒ አባይ: የሴቶች ም/አማካሪ
63. ጋሻው ተቀባ : የወጣቶች አማካሪ
64. አብይ አበባው :የወጣት ምክትል አማካሪ
65. ሞላ ትዕዛዙ: የወሳኝ ኩነት አገልግሎት ም/ኃላፊ
66. አያና ደሳለኝ: የውሃ ልማት ፈንድ ጽ/ቤት ኃላፊ
67. ዶ/ር ሰብስበው አጥቃው: የስራ አመራር እንስቲቱት ም/ኃላፊ
68 አበባዉ ጌቴ ዘለቀ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የመንግስት የልማት ድርጅቶች አስተዳደር ዋና ዳሬክተር
69 . ማዕዛ በዛብህ አስፋው በምክትል ቢሮ ደረጃ ኃላፊ የወሳኝ ኩነት አገልግሎት ዋና ዳሬክተር
70 . ባዘዘዉ ጫኔ ከበደ የሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የርዕሰ መስተዳደሩ አማካሪ
71. ሙሉጌታ ደባሱ ይስማው ምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ ህዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤት ኃላፊ
72. ዉቤ አጥናፉ ራደ በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
73. እርዚቅ ኢሳ መብራት በቢሮ ኃላፊ ደረጃ ርእሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ሃላፊ
74. የዝና ደስታ ቦጋለ ህብረት ስራ ማህበራት ባለ ስልጣን ም/ኃላፊ
75. ዶ/ር ጋሻዉ ሙጨ አለምነው በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የእንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ሃላፊ
76. ባይነሳኝ ዘሪሁን አስራት የቅርስ ጥበቃና ልማት ፈንድ ጽ/ቤት ኃላፊ
77. አዲስ በየነ መልስ የአማራ ክልል ህዝቦች ሰማዕታ መታሰቢያ ሃውልት ጽ/ቤት ኃላፊ
78. ገደቤ ሃይሉ በላይ የአማራ ክልል ህዝቦች ሰማዕታ መታሰቢያ ሃውልት ም/ኃላፊ
79. ገ/ማሪያም ይርጋ አለማየሁ ባህልና ኪነ ጥበባት ኢንስቲተዩት ዋና ዳሬክተር
80. ስሜኔህ አያሌዉ እውነቱ የአብክመ ህ/ሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ ዳይሬክተር
81. ብርሃኑ ጣምያለዉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ኃላፊ
82. ሃይሉ ግርማይ አዳነ የትምህርት ጥራት ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ባለስልጣን ም/ዳሬክተር ሁነው እንዲሰሩ ተመድበዋል፡፡
የአመራር ስምሪቱ ታሳቢ ያደረጋቸው መስፈርቶች!
1. የትምህርት ዝግጅትና ስራ ልምድ
2. የአመራር የመፈጸም ብቃት
3. አዳዳስ አመራሮችን ወደ ኃላፊነት ማምጣት
4. የሴቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሚሉትን ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡
መረጃው የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ነው።