የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና ሙሃመድ በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን የወደሙ ተቋማትን ለመመልከት አማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ገብተዋል።

275

ኮምቦልቻ: ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ዋና ጸሐፊዋ ከክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፍየና ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ጌታቸው ጀምበር እንዲሁም ከክልሉ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው።


ምክትል ዋና ጸሐፊዋ በኮምቦልቻ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደሙ ተቋማትን ተዘዋውረው ይመለከታሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ዘጋቢ:–በቀለ ተሾመ–ከኮምቦልቻ

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/