የሰላም ሚኒስቴርና ሠራተኞቹ ለአፋር ክልል በጦርነቱ የተጎዱ ወገኖች 15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ።

0
68

ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴርና ሠራተኞቹ ለአፋር ክልል በጦርነቱ የተጎዱ ወገኖች 15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርገዋል።
ድጋፉን የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም ለአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ ዛሬ አስረክበዋል።
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/