የመከላከያ ኅብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ በሥራቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አመራርና አባላቱ የእውቅናና የምሥጋና ዝግጅት በማካሄድ ላይ ይገኛል።

0
127

የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዝግጅቱ ላይ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰን ጨምሮ ከፍተኛ የሠራዊቱ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
የመከላከያ ኅብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ በሥሩ ለሚገኙ ኮሌጆችና አካዳሚዎች በሥራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላሳዩና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ አባላት የሜዳይና የማዕረግ ዕድገት ይሰጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከመከላከያ ሠራዊት የተገኘ መረጃ ያመላክታል።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/