ስፖርትሃገር ውስጥ ስፖርትስፖርት ቪዲዮ የመላው አማራ ውድድር March 19, 2023 37 ራያ እና ወልቃይት የመላው አማራ ስፖርታዊ ውድድር ድምቀት ኾነው ውለዋል።የመላው አማራ የስፖርት ውድድር ዛሬ በጎንደር አፄ ፋሲል ስታዲየም በወልቃይት…ደባርቅ ወረዳ የባህልና ዘመናዊ ስፖርቶች ውድድር አሸናፊ ሆነ፡፡ብልጽግና ፓርቲ ያዘጋጀው የስድስት ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር በመስቀል አደባባይ ተካሄደ፡፡ : የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ም/ከንቲባ ባዬ አቡሃይ ያደረጉት ንግግር የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር መሥፍን ቸርነት ያደረጉት ንግግር የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ አቶ እርዚቅ ኢሳ ያስተላለፉት መልእክት ስፖርት ዜና: መጋቢት 13/2015 ዓ.ም