የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡

0
82

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 13 /2013 ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት 6ኛ ዓመት
የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድና በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከምክር ቤት አባላት
ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማኅበራዊ ትስስር
ገጽ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ምክር ቤቱ የ6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባኤንም መርምሮ ያፀድቃል ተብሏል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here