በጎንደር- አዘዞ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የአቅም ማሻሻያ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።

ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር - አዘዞ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የአቅም ማሻሻያ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆናቸውን የጣቢያው ሥራ...

ከገበዘ ማርያም-ሃሙስ ወንዝ – ሰከላ እየተገነባ ያለው ደረጃውን የጠበቀ የጠጠር መንገድ ግንባታ ድጋሚ ሥራ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ዓለሙ አለምነህ በቋሪት ወረዳ አሸቲ ሌባገደል ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደር ዓለሙ በአካባቢው መንገድ ባለመኖሩ በርካታ ነፍሰ...

የገለጉ ከተማ ነዋሪዎች የንጹህ መጠጥ ውኃ ችግራቸው እንዲፈታ ጠየቁ።

ገንዳ ውኃ :መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከገለጉ ከተማ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው በገጠራማው የሀገሪቱ ክፍል አንድ ሰው በቀን 40 ሊትር...

የበጋ ስንዴ ልማት ወንበርማ ወረዳ

https://youtu.be/oI5vKqiH3lE

በቀጣይ ቀናት ድርቅ የሚያጠቃቸው አካባቢዎች የተጠናከረ የዝናብ ሽፋን ያገኛሉ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በድርቅ ተጽዕኖ ስር በሚገኙት የሀገሪቱ አካባቢዎች ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እየተስፋፉና እየተጠናከሩ እንደሚሄዱ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት...

የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ።

የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ። ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን ለዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወረዳዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለሚገኙት ለፃግብጂ እና ለአበርገሌ ወረዳዎች 6 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ ያገለገሉ ቋሚ...

ኢትዮጵያን ማኅበራዊ ፍትሕ የሰፈነባትና ጠንካራ ሀገር ለማድረግ የጸረ ሙስና ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ማኅበራዊ ፍትሕ የሰፈነባትና ጠንካራ ሀገር ለማድረግ የተጀመረው የጸረ ሙስና ትግል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌደራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን...

” የዓድዋ ፊታውራሪ ያረርጌው ደጀን እንደ አንድ ሰው ሞተ ራስ መኮንን”

ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላት የሚሮጥላቸው፣ ምሽግ የሚፈራርስላቸው፣ ድል የማይለያቸው፣ ብልሃት የማይርቃቸው፣ የጦር ጥበብ የተቸራቸው፡፡ እንደ አንበሳ የጀገኑ፣ እንደ ነብር የፈጠኑ፣ ጎራዴያቸው የሠላ፣...

ራያ እና ወልቃይት የመላው አማራ ስፖርታዊ ውድድር ድምቀት ኾነው ውለዋል።

ጎንደር፡ መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስምንተኛው የመላው አማራ ስፖርታዊ ውድድር ራያ አላማጣ፣ ራያ ባላ ወረዳ እና ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራን ለመጀመሪያ ጊዜ በማሳተፍ በጎንደር...

“ምርታማነትን ስናስብ ጤናማ ዜጎችን ማፍራት ዋናው ትኩረታችን ሊሆን ይገባል” የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ

ደሴ:መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ጤና መመሪያ አዘጋጅነት የትራኮማ በሽታን መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ዞናዊ ውይይት በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቅጥር ማስታወቂያ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያለውን ክፍት የስራ መደብ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ አመልካቾች...

Ethiopian Diaspora Associations Coalition called on the Diaspora community to stand by the government to overcome Ethiopia’s multi faceted problems.

Ethiopian Diaspora Associations Coalition called on the Diaspora community to stand by the government to overcome Ethiopia’s multi faceted problems. Bahir Dar 13 August, 2021...

“የአካባቢን ሃብት አውቆ ማልማት ከድኅነት ለመላቀቅ ብቻ ሳይሆን ተሰሚነትንም ማረጋገጥ ነው” ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀንበር(ዶ.ር)

ጎንደር :መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ጌታቸው ጀንበር (ዶ.ር) እና ሌሎች የክልሉ የግብርና የሥራ ኀላፊዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ በለሳ ወረዳ...

“ረመዳን ቁርአን የወረደበት እና የጀነት በሮች የተከፈቱበት ነውና ወሩን በእስላማዊ ዱዓ እና መረዳዳት ማሳለፍ ይገባል” ሸህ ሰዒድ ሙሃመድ ዑመር

ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ዓለም 1443ኛው ሂጅራ ታላቁ የረመዳን ወር ከቀናት በኋላ ይጀመራል፡፡ የእስልምና ሃይማኖት ከተገነባባቸው አምስት መሰረቶች አንዱ የረመዳን...

55ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣የኢኮኖሚ ልማት እና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ...

ባሕርዳር: መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 55ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ ፣የኢኮኖሚ ልማት እና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ ዛሬ በሚኒስትሮች ደረጃ በአዲስ...

ኢትዮጵያና ሱዳን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽንና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን መንግሥታት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂና ቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፎች በትብብር መሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር...

“አፍሪካ ከድህነት ለመውጣት ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋታል” የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካ ከድህነት ለመውጣት ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋታል ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ፔድሮ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ገቡ።

ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጁባ ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት...

ኮሪያን ፋውንዴሽን ፎር ኢንተርናሽናል ኼልዝ ኬር በጦርነት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሶስትዮሽ የስምምነት...

አዲስ አበባ: መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኮሪያን ፋውንዴሽን ፎር ኢንተርናሽናል ኼልዝ ኬር የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከጎንደር ዩኒቨርሲቲና እና ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በጦርነት...

በአፍሪካና በቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

ባሕርዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም  (አሚኮ)በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ጋር...

ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር ስኬታማነት ብሪታንያ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች።

ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ...

“የኢትዮጵያ መንግሥት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቀረበበትን የሰብአዊ መብት ጥሰት ክስ በፍፁም አይቀበልም”...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በሰሜን ኢትዮጵያ በተፈጠረው...

“የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት የአሜሪካ እና የኢትዮጵያን ግንኙነት ወደ አዲስ ምእራፍ መሸጋገሩ ማሳያ ነው” የውጭ...

አዲስ አበባ: መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ከምክትል ጠቅላይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ.ብሊንከን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሕመድ ዛሬ ረፋድ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት...

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ልማት በይነ መንግስት ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ...

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በልማት እና የዴሞክራሲ ግንባታ ሥራዎች እና መሰል ጉዳዮች ላይ መከሩ።

ባሕርዳር: መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በልማት እና የዴሞክራሲ ግንባታ ስራዎች እና...
ነጭመደበኛ
ነጭመደበኛ