Wednesday, October 20, 2021

ሽብርተኛው ትህነግ ሙሉ በሙሉ እስኪደመሰስ ከፀጥታ ኀይሉ ጎን በመሰለፍ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የፍላቂት ገረገራ ከተማ እናቶች ተናገሩ፡፡

ጥቅምት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ወደ አማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ዘልቆ በመግባት መጠነ ሰፊ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመቶችን አድርሷል፤ እያደረሰም...

“ኢትዮጵያን ታድጌ ካልተሠራ ቤቴ መቼ ወልዳኛለች መክናለች እናቴ” ሊቀ መኳስ ያለው አዳነ

ጥቅምት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የሃይማኖት አባት በፀሎቱ፣ ወታደር በሕይዎቱ፣ ጠቢብ በጥበቡ፣ ሲራራ በንግዱ፣ ልጅ በተተኪነቱ፣ አባት በአውራሽነቱ አንዱ ለሌላው እያቀበለ ትውልድ እንደ ሐረግ...

“የአማራ ሕዝብ ህልውና ጸንቶ የሚኖረው በአሸባሪው ትህነግ መቃብር ላይ ነው” የአማራ ክልል መንግሥት

የክልሉ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል። የጀመርነውን የህልውና ዘመቻ ሳንቋጭ ሀሳብና ተግባራችን ከዓላማና ግባችን መንቀል ከፍተኛ ዋጋ እንዳያስከፍለን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። የህልውና...

❝ከበባዎች ኹሉ ይቀለበሳሉ፤ ኢትዮጵያም ታሸንፋለች❞ ብልጽግና ፓርቲ

ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፈው መልዕክት አሸባሪው ቡድን ከተበተነበት ተሰብስቦ ለሀገር ህልውና ስጋት እንዲሆን እጃቸውን የዘረጉለት፣ የመገናኛ ዘዴዎችን ያቀረቡለት፣የእርዳታ...

❝የመከላከያ ሠራዊት ጥቃቶቹ ዒላማ ያደረጉት የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ ፤ማከማቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ጣቢያዎችን ብቻ ነው❞ የኢትዮጵያ ወቅታዊ መረጃ ማጣሪያ

ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መከላከያ ሠራዊት ያካሄዳቸው የአየር ድብደባዎችን በተመለከተ የተዛባ ግንዛቤ ቢኖርም፣ በተቃራኒው ጥቃቶቹ ዒላማ ያደረጉት የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ ፤ማከማቻ እና የጦር...

❝ወሎ ለፍቅር እንጅ ለጠላት አይንበረከክም❞ የደሴና አካባቢው ነዋሪዎች

ደሴ፡ ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴና አካባቢው የሚኖሩ ሴቶች ማኅበረሰቡ ለህልውና ትግሉ እንዲነሳ ትዕይንተ ሕዝብ እያካሄዱ ነው። ሕዝቡ ለህልውናው ዘመቻ ከፊት ቀድሞ እንዲሰለፍም ባካሄዱት ትዕይንተ...

የሽብርተኛው ትህነግን ፍፃሜ ለማፋጠን የፀጥታ ኀይሉ የሚሰጣቸውን ግዳጅ በብቃት እየተወጡ መሆኑን የመቄት ወረዳ ሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ተናገሩ፡፡

ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በከፈተው ወረራ በርካቶች “ዱር ቤቴ” ብለው እየተፋለሙት ይገኛሉ፡፡ በመንግሥት እና በግል...

ʺፍቅርን ከማያልቀው ቀይ ባሕር የጠጣ ፡ ኢትዮጵያ ጣና ዳር ከወንድሞቹ ጋር ሊጨዋወት መጣ”

ʺፍቅርን ከማያልቀው ቀይ ባሕር የጠጣ ኢትዮጵያ ጣና ዳር ከወንድሞቹ ጋር ሊጨዋወት መጣ" ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ማን ይሄን ይገምታል፣ ማንስ ይሄን ያልማል፣ መራራቅ አልፎ...

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ በኢትዮጵያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው።

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ በኢትዮጵያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ...

የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን መሰረት አድርጎ አንድ ቢሊየን ችግኝ በጎረቤት ሀገራት ለመትከል መታቀዱን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡

የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን መሰረት አድርጎ አንድ ቢሊየን ችግኝ በጎረቤት ሀገራት ለመትከል መታቀዱን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሁለት ዓመታት...

ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል” አፍሪካ ኅብረት

"ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል" አፍሪካ ኅብረት ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ...

ኢድ አልፈጥር በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ሀገራት

ኢድ አልፈጥር በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ሀገራት ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢድ አልፈጥር የቅዱሱ ረመዳን ወር ፆም መፍቻ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ...

በቲቢ በሽታ የመያዝ መጠንን በ90 በመቶና የመሞት መጠንን በ95 በመቶ ለመቀነስ አቅዶ እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡

በቲቢ በሽታ የመያዝ መጠንን በ90 በመቶና የመሞት መጠንን በ95 በመቶ ለመቀነስ አቅዶ እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪነታቸው...

አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ድርድር ሶስቱም ሀገራት ካልጋበዟት በስተቀር ጣልቃ እንደማትገባ አስታወቀች፡፡

አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ድርድር ሶስቱም ሀገራት ካልጋበዟት በስተቀር ጣልቃ እንደማትገባ አስታወቀች፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ...

ዘ ኢኮኖሚስት የተባለ ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንግሥት “ረሃብን እንደ መሣሪያ እየተጠቀመበት ነው” በሚል ያወጣውን ዘገባ የተሳሳተ እንደሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡

ዘ ኢኮኖሚስት የተባለ ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንግሥት “ረሃብን እንደ መሣሪያ እየተጠቀመበት ነው” በሚል ያወጣውን ዘገባ የተሳሳተ እንደሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር...

ለተሰንበት ግደይ በ5 ሺህ ሜትር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች።

ትናንት በስፔን ቫሌንሻ በተደረገ የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ለተሰንበት ግደይ ለ12 ዓመታት በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፋለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር)...