“ዘመቻው አሁንም እንደቀጠለ ነው” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር

0
665

“ዘመቻው አሁንም እንደቀጠለ ነው” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከአሸባሪው ቡድን አባላት ጋር የሚደረገው ሕግ የማስከበር ዘመቻ አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ገልጸዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ ወያኔ አፈር ልሶ የሽብር ጥፋት ለመፈፀም ሊያስብ ይችላል፤ ለዚህም ወጣቱ አካባቢውን በንቃት መጠበቅ እንዳለበት አስገንዝበዋል።

አቶ አገኘሁ በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት “የተለየ ሁኔታ ሲኖር ለሕዝባችን መረጃ እናደርሳለን፤ ለሁሉም ልዩ ኀይላችን ሚሊሻችንና መከላከያችን ዝግጁ ነው” ብለዋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here