ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ዳያስፖራዎች የንግድ ፈቃድ ተሰጠ።

0
140

ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተደረገላቸውን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ላስመዘገቡ ዳያስፖራዎች አዲስ የንግድ ፈቃድና ማሻሻያ ተሰጥቷል፡፡

አገልግሎቱ የተሰጠው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በከፈተው የአንድ መስኮት አገልግሎት መስጫ ማዕከል ነው፡፡

በተመሳሳይ ከ21 በላይ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መሰጠቱን ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ ያመላክታል፡፡

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/