እንኳን ደስ አለን!

0
42

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው የኃይል ማመንጫ ዩኒት በዛሬው እለት በይፋ ኃይል ማመንጨት ጀምሯል። ይህ የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ድል፤ የመደጋገፍና አንድነት ውጤት ነው። በአንድነት ከቆምነ ለስኬት እንደምንበቃ ማረጋገጫ ነው።

ከሁሉም በላይ የጋራ ጠላት የሆነውን ድህነት ማሸነፍ የምንችለው ያለንን የተፈጥሮ ፀጋ በጋራ አልምተን በአግባቡ መጠቀም ስንችል መሆኑን መረዳት ይገባል።

ከተባበርንና ከተደጋገፍን ዳር የማናደርሰው የልማት ተግባር የለም፤ ለዚህ ደግሞ ታላቁ የህዳሴ ግድብ አንዱ ማሳያ ነው።

ስለሆነም ግድቡ እውን እንዲሆን በተደረገው ሁለንተናዊ ተሳትፎ የበኩላችሁን ለተወጣችሁ መላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን።

የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን‼
ከእኛ ጋር ስለኾኑ እናመሰግናለን‼
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/