እነብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ፡፡

0
158

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 02/2012 ዓ/ም (አብመድ) ከሰኔ 15 ጥቃት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በማረፊያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን ሲከታተሉ የነበሩት ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ፣ ኮሎኔል አለበል አማረ እና ኮሎኔል ባምላኩ እያንዳንዳቸው በአስር ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቁና ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከራከሩ መወሰኑን የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡

ዝርዝር መረጃውን እንደደረሰን እናቀርባለን

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here