አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ።

22
ነጭመደበኛ
ነጭመደበኛ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
አቶ ደመቀ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው ተገልጿል።