አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን #አሚኮ

93
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን #አሚኮ
👉 የ30 ደቂቃ አጫጭር ዜናዎችን ከኢቲቪ አየር ሰአት ወስዶ ይሰራ ነበር
👉 ታኅሳስ/1987 ዓ.ም በኩር ጋዜጣን ማሳተም ጀመረ
👉 በኩር ጋዜጣ በክልል ደረጃ መታተም ከጀመሩ ጋዜጦች የመጀመሪያዋ ናት፡፡
👉 በኩር ኅትመት እንደጀመረች ሳምንታዊ እትም ሆና ስምንት ገጽ በአራት ሺህ ቅጂ ትታተም ነበር፡፡አሁን ከ ዘጠኝ ሺህ ቅጂ በላይ ትታተማለች፡፡
👉 አማራ ራድዮ ግንቦት 16/1989 ዓ.ም የአማራ ብሔራዊ ክልል ድምጽ ተብሎ ስርጭቱን ጀመረ፡፡
👉 ሚያዚያ 19/1992 ዓ.ም አማራ ቴሌቪዥን በሳምታዊ ፕሮግራም በ30 ደቂቃ ዝግጅት ስራውን ጀመረ፡፡
👉 መጋቢት 22/1994 ዓ.ም ኤፍ ኤም ባሕር ዳር 96.9 በቀን የሁለት ሰአት ስርጭቱን በመጀመር በኢትዮጵያ ከኤፍ ኤም 97.1 ቀጥሎ ሁለተኛው ኤፍኤም ጣቢያ ነው፡፡
የአሚኮ ማሰራጫ አውታሮች
በብሮድካስት ዘርፍ
➺ አሚኮ ቴሌቪዥን
➺ አሚኮ ኅብር ቴሌቪዥን
➺ አማራ ራዲዮ
➺ አማራ ኤፍ ኤም ባሕር ዳር 96.9
➺ አማራ ኤፍ ኤም ደሴ 87.9
➺ አማራ ኤፍ ኤም ደብረ ብርሃን 91.4
➺ አማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1
➺ አማራ ኤፍ ኤም ደብረ ማርቆስ 95.1
➺ አማራ ኤፍ ኤም አዲስ አበባ 103.5
በኅትመት ዘርፍ
➺ በኩር ጋዜጣ_በአማርኛ
➺ ኽምጠዊከ ጋዜጣ_በኸምጣና
➺ ቼርቤዋ ጋዜጣ_ በአዊኛ
➺ ሂርኮ ጋዜጣ_በኦሮምኛ
በማኅበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
Amhara Media Corporation
➺ በፌስቡክ
➺ በቴሌግራም
➺ በቲዊተር
➺ በዩቲዩብ
➺በቲክቶክ
➺ በድረ-ገጽ www.amharaweb.com ላይ በቀጥታ እንደመጣለን፡፡
አሚኮ በሀገሪቱ ካሉ ሚዲያዎች ዘርፈ ብዙ አማራጭ ካላቸው የሚዲያ ማሰራጫ አውታሮች በግንባር ቀደምትነት ይቀመጣል፡፡
የአሚኮ ማሰራጫ ቋንቋዎች
➺ በአማርኛ
➺ በኦሮምኛ
➺ በአዊኛ
➺ በኽምጣና
➺ በአረብኛ
➺ በእንግሊዝኛ
➺ በአፋርኛ
➺ በትግርኛ
➺በጉምዝኛ
➺በግዕዝ
➺በምልክት ቋንቋ
➺በቀጣይ ሶማልኛ እና በሌሎች ቋንቋዎች የሚያሰራጭ ይሆናል፡፡
አሚኮ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
➺ ማስታወቂያ ዝግጅትና ስርጭት
➺ ዘጋቢ ፊልም
➺ ትምህርታዊ ፕሮግራም
➺ መዝናኛ ወይም ሁነት ዝግጅት
➺ መጣጥፍ
➺ ጨረታና እውጅ
➺ የሥራ ማስታወቂያ
➺ በተባባሪነትና በወኪልነት መሥራት
ከሚተጉት ጋር ተግቶ ከሚያተጋው አሚኮ ጋር እንዲሰሩ ተጋብዘዋል፡፡
ስልክ ……… 058 226 57 32
ፋክስ …….. 058 220 47 52
ፖስታ ……. 955
ኢ- ሜል …… amhapro1@gmail.com
ድረ – ገጽ ….. WWW.amharaweb.com ላይ ያገኙናል፡፡
EthioSat …. NSS 12
57.8 Degree East
Polarization … Vertical
Symbol Rate … 45000
DSTV……… 486 ላይ እንዲሁም
CANAL+ ያገኙናል፡፡
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!