ብሔራዊ የጸር ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ሥራዎችን ገመገመ።

69
ነጭመደበኛ
ነጭመደበኛ

ባሕርዳር፡ ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የጸር ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሠራቸው ስራዎችን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ገምግሟል።

እስካሁን ከኅብረተሰቡ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሙስና ወንጀል የተመለከቱ ጥቆማዎች ደርሰዋል።

የጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ እንደሚያሳየው፤ ኮሚቴው እነዚህን ጥቆማዎች በህግ አግባብ እንዲጣሩ በማድረግ እስካሁን 110 የምርመራ መዝግቦች እንዲከፈቱ ተደርገዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!