በአሸባሪው ትህነግ ተቋርጦ የነበረው የደሴ ከተማ የኤሌክትሪክ ኀይል አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

87
ነጭመደበኛ
ነጭመደበኛ

 

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በደሴ ባደረሰው ውድመት የኤሌክትሪክ ኀይል አጥታ የቆየችው ከተማዋ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማኔጅመንትና የቴክኒክ ሠራተኞች ባደረጉት ከፍተኛ ርብርብ ትላንት ማታ ላይ ኤሌክትሪክ አግኝታለች።

ነፃ የወጡ ሌሎች አካባቢዎች ላይ የተጉዱና የወደሙ የመካከለኛና ዝቅተኛ መስመሮች የመጠገንና የመገንባት ሥራ በመሥራት ኤሌክትሪክ እንዲያገኙና ከጨለማ እንዲላቀቁ የማድረግ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉም ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሥራውን በቁርጠኝነት ለሚሠሩ ሁሉም አካላት ምስጋና አቅርቧል፡፡

#ተነሳ!!
#መሪህን ተከተል!!
#ሀገርህን አድን!!
#ነፃነትህን አትስጥ !!
#አካባቢህን ጠብቅ!!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation