አዲስ አበባ፡ መስከረም 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ም በአሸባሪው ሕወሃት ወረራ በአማራ ክልል የደረሰው ጉዳት በጥናት የተገኘው ውጤት ይፋ ሆኗል።
በአማራ ክልል በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት ቤት፣ ከአማራ ምሁራን መማክርት እና በአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በአማራ ክልል በአሸባሪው ሕወሃት ወረራ ወቅት የደረሰው ጉዳት በጥናት የተገኘው ውጤት ይፋ ሆኗል።
በጥናቱ በሕዝቡ ላይ የደረሰውን ሁለንተናዊ ጥቃትና ውድመት ማኅበረሰቡ ውስጥ ገብቶ በማጥናት መሰነድ መቻሉን የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ዋና ጸሐፊ ዶ/ር አስማረ ደጀን ገልጸዋል።
የጥናቱ ሂደት መረጃ፦






አሸባሪው ሕወሃት ከሰኔ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ም በአማራ ክልል ያደረሰው ጉዳት፦



ዘጋቢ፦ እንዳልካቸው አባቡ
ለሀገር ክብር በትግል እናብር
